Tue Oct 03 2017 11:42:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 11:42:41 +03:00
parent 5b2e950fa2
commit 68805ec16d
3 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 13 ከዚያም ኢየሱስ፣ ሰውየውን፣ “እጅህን ዘርጋ” አለው፡፡ እጁንም ዘረጋ፣ እንደ ሌላውም እጅ ጤነኛ ሆነ፡፡
\v 14 ነገር ግን ፈሪሳውያን ሄደው አሴሩብት፥ እርሱንም የሚገድሉበትንም መንገድ ይፈልጉ ነበር፡፡
\v 14 ነገር ግን ፈሪሳውያን ሄደው አሤሩበት፣ እርሱን የሚገድሉበትን መንገድ ይፈልጉ ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 15 ኢየሱስም ይህን ሲያውቅ ከዚያ ፈቀቅ አለ። ብዙ ሰዎች ተከተሉት ፤እርሱም ሁሉንም ፈወሳቸው፡፡
\v 15 ኢየሱስ ይህን እንዳወቀ፣ ከዚያ ፈቀቅ አለ። ብዙ ሰዎች ተከተሉት፤ እርሱም ሁሉንም ፈወሳቸው፡፡
\v 16 ሰዎቹን ስለ እርሱ ለሌሎች እንዳይገልጹ አዘዛቸው፣
\v 17 ይህም የሆነው በነቢዩ በኢሳይያስ እንዲህ ተብሎ የተነገረው እንዲፈጸም ነው፤
\v 17 ይህም የሆነው በነቢዩ በኢሳይያስ እንዲህ ተብሎ የተነገረው እንዲፈጸም ነው፤

View File

@ -189,8 +189,8 @@
"12-07",
"12-09",
"12-11",
"12-13",
"12-15",
"12-18",
"12-19",
"12-22",
"12-24",