Fri Jun 30 2017 09:39:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 09:39:05 +03:00
parent 56e3df131c
commit 5f9f36d7a0
5 changed files with 5 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 \v 40 39 ሁለተኛውም ትእዛዝ ያንኑ ይመስላል ‹ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፡፡› 40 ሕግም ሆነ ነቢያት መሠረት ያደረጉት እነዚህኑ ሁለት ትእዛዞች ነው፡፡
\v 39 ሁለተኛውም ትእዛዝ ያንኑ ይመስላል ‹ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፡፡› \v 40 ሕግም ሆነ ነቢያት መሠረት ያደረጉት እነዚህኑ ሁለት ትእዛዞች ነው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 \v 42 41 ፈሪሳውያን በአንድነት ተሰብስበው እያለ ኢየሱስ አንድ ጥያቄ አቀረበላቸው፡፡ 42 ‹‹ስለ ክርስቶስ ምን ታስባላችሁ? ለመሆኑ የማን ልጅ ነው? አላቸው፡፡ ‹‹የዳዊት ልጅ ነው›› አሉት፡፡
\v 41 ፈሪሳውያን በአንድነት ተሰብስበው እያለ ኢየሱስ አንድ ጥያቄ አቀረበላቸው፡፡ \v 42 ‹‹ስለ ክርስቶስ ምን ታስባላችሁ? ለመሆኑ የማን ልጅ ነው? አላቸው፡፡ ‹‹የዳዊት ልጅ ነው›› አሉት፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 43 \v 44 43 ኢየሱስም፣ ‹‹ታዲያ፣ ዳዊት፣ በመንፈስ እንዲህ በማለት እንዴት ጌታ ብሎ ይጠራዋል፣ 44 ጌታ ጌታዬን
\v 43 ኢየሱስም፣ ‹‹ታዲያ፣ ዳዊት፣ በመንፈስ እንዲህ በማለት እንዴት ጌታ ብሎ ይጠራዋል፣ \v 44 ጌታ ጌታዬን
‹ጠላቶችህን በእግርህ ሥር እስካደርግልህ ድረስ
በቀኜ ተቀመጥ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 \v 46 45 ዳዊት ክርስቶስን ‹ጌታ› በማለት ከጠራው እንዴት የዳዊት ልጅ ሊሆን ይችላል? 46 ማንም አንዲት ቃል ሊመልስለት አልቻለም፤ ከዚያ ቀን ጀምሮ ጥያቄ ሊያቀርብለት የደፈረ አልነበረም፡፡
\v 45 ዳዊት ክርስቶስን ‹ጌታ› በማለት ከጠራው እንዴት የዳዊት ልጅ ሊሆን ይችላል? \v 46 ማንም አንዲት ቃል ሊመልስለት አልቻለም፤ ከዚያ ቀን ጀምሮ ጥያቄ ሊያቀርብለት የደፈረ አልነበረም፡፡

View File

@ -322,6 +322,7 @@
"22-29",
"22-31",
"22-34",
"22-37",
"22-39",
"22-41",
"22-43",