Tue Oct 10 2017 11:41:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-10 11:41:55 +03:00
parent 6fb356f92f
commit 5bb1958bf3
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 ኢየሱስም ወደ ቂሣርያ ፊልጶስ ክልል በመጣ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፣ "ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ነው ይላሉ?" በማለት ጠየቃቸው፡፡ \v 14 እነርሱ፣ እንዲህ አሉ፤ "አንዳንዶች መጥምቁ ዮሐንስ፣ ሌሎች ኤልያስ፣ የቀሩትም ኤርምያስ፣ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ፡፡" \v 15 "እናንተስ እኔን ማን ነው ትላላችሁ? አላቸው፡፡ \v 16 ስምዖን ጴጥሮስ፣ ‹‹አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ›› በማለት መልስ ሰጠ፡፡
\v 13 ኢየሱስም ወደ ቂሣርያ ፊልጶስ ክልል በመጣ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፣ "ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ነው ይላሉ?" በማለት ጠየቃቸው፡፡ \v 14 እነርሱ፣ እንዲህ አሉ፤ "አንዳንዶች መጥምቁ ዮሐንስ፣ ሌሎች ኤልያስ፣ የቀሩትም ኤርምያስ፣ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ፡፡" \v 15 "እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?" አላቸው፡፡ \v 16 ስምዖን ጴጥሮስ፣ "አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ" በማለት መልስ ሰጠ፡፡

View File

@ -262,7 +262,7 @@
"16-05",
"16-09",
"16-11",
"16-17",
"16-13",
"16-19",
"16-21",
"16-24",