Mon Oct 16 2017 15:51:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 15:51:33 +03:00
parent cd3a5e1a8c
commit 5a6e8ea3b0
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 ከዚያም በግራው ያሉትን፣ ‘እናንተ ርጉማን ከእኔ ራቁ፤ ለዲያብሎስና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀው ገሃነም እሳት ሂዱ። \v 42 ምክንያቱም ‘ተርቤ ነበር አላበላችሁኝም፤ ተጠምቼ ነበር አላጠጣችሁኝም፤ \v 43 እንግዳ ሆኜ ነበር አላስተናገዳችሁኝም፤ ተራቁቼ ነበር አላለበሳችሁኝም፤ ታምሜ፣ ታስሬ ነበር አልተንከባከባችሁኝም’ ይላቸዋል።
\v 41 ከዚያም በግራው ያሉትን፣ ‘እናንተ ርጉማን ከእኔ ራቁ፤ ለዲያብሎስና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀው ገሃነም እሳት ሂዱ። \v 42 ምክንያቱም ‘ተርቤ ነበር አላበላችሁኝም፤ ተጠምቼ ነበር አላጠጣችሁኝም፤ \v 43 እንግዳ ሆኜ ነበር አልተቀበላችሁኝም፤ ተራቊቼ ነበር አላለበሳችሁኝም፤ ታምሜ፣ ታስሬ ነበር፣ እናንተ ግን አልተንከባከባችሁኝም’ ይላቸዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 44 እነርሱም መልሰው እንዲህ ይሉታል፤ ‘ጌታ፣ ተረበህ ወይም ተጠምተህ ወይም እንግዳ ሆነህ ወይም ተራቁተህ ወይም ታምመህ ወይም ታስረህ ያላገለገልንህ መቼ ነው? \v 45 እርሱም መልሶ፣ ‘እውነት ነው የምላችሁ ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ አለማድረጋችሁ ለእኔ አለማድረጋችሁ ነው’ ያላቸዋል። \v 46 እነዚህ ወደ ዘላለም ቅጣት፣ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ።
\v 44 እነርሱም መልሰው እንዲህ ይሉታል፤ ‘ጌታ ሆይ፣ ተርበህ ወይም ተጠምተህ ወይም እንግዳ ሆነህ ወይም ተራቊተህ ወይም ታምመህ ወይም ታስረህ ያላገለገልንህ መቼ ነው? \v 45 እርሱም መልሶ፣ ‘እውነት ነው የም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ አለማድረጋችሁ ለእኔ አለማድረጋችሁ ነው’ ያላቸዋል። \v 46 እነዚህ ወደ ዘላለም ቅጣት፣ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ።

View File

@ -404,8 +404,8 @@
"25-28",
"25-31",
"25-34",
"25-37",
"25-41",
"25-44",
"26-01",
"26-03",
"26-06",