diff --git a/08/28.txt b/08/28.txt index a55f050..ea93ac9 100644 --- a/08/28.txt +++ b/08/28.txt @@ -1,2 +1,2 @@ \v 28 ኢየሱስም ወደ ማዶ ወደ ጌርጌሴኖን አገር በመጣ ጊዜ፣ሁለት አጋንንት የተቆጣጠራቸው ሰዎች ወደ እርሱ መጡ። የመጡትም ከመቃብር ነበር በዚያ ማንም ማለፍ እስከማይችል ድረስ ኅይለኞች ነበሩ። -\v 29 29. አንተ የእግዚአብሔር ልጅ! እኛ ከአንተ ምን ጉዳይ አለን? ጊዜው ሳይደርስ ልታሰቃየን ወደዚህ መጣህ?ብለው እየጮኹ ቀረቡት። \ No newline at end of file +\v 29 አንተ የእግዚአብሔር ልጅ! እኛ ከአንተ ምን ጉዳይ አለን? ጊዜው ሳይደርስ ልታሰቃየን ወደዚህ መጣህ?ብለው እየጮኹ ቀረቡት። \ No newline at end of file diff --git a/08/30.txt b/08/30.txt index 29ac725..9845505 100644 --- a/08/30.txt +++ b/08/30.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -30. ከዚያ አካባቢ ብዙ ሳይርቅ በግጦሽ ላይ ያሉ ብዙ አሳሞች ነበሩ። -31.አጋንንቱም ኢየሱስን ''የምታስወጣን ከሆነ ወደ እነዚያ የአሳማ መንጋ እንሂድ'' ብለው መማጸናቸውን ቀጥሉ። -32.ኢየሱስም ''ሂዱ''አላቸው አጋንንቱም ወጥተወ አሳሞቹ ውስጥ ገቡባቸው ፥ከዚያም የአሳማ መንጋዎቹ ወደ ታች ቁልቁለቱን እየተጣደፉ ወደ ባሕሩ ወርደው ውሃው ውስጥ ገብተው ጠፉ፡፡ \ No newline at end of file +\v 30 ከዚያ አካባቢ ብዙ ሳይርቅ በግጦሽ ላይ ያሉ ብዙ አሳሞች ነበሩ። +\v 31 አጋንንቱም ኢየሱስን ''የምታስወጣን ከሆነ ወደ እነዚያ የአሳማ መንጋ እንሂድ'' ብለው መማጸናቸውን ቀጥሉ። +\v 32 ኢየሱስም ''ሂዱ''አላቸው አጋንንቱም ወጥተወ አሳሞቹ ውስጥ ገቡባቸው ፥ከዚያም የአሳማ መንጋዎቹ ወደ ታች ቁልቁለቱን እየተጣደፉ ወደ ባሕሩ ወርደው ውሃው ውስጥ ገብተው ጠፉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/08/33.txt b/08/33.txt index fe8f722..597336b 100644 --- a/08/33.txt +++ b/08/33.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -33. እነዚያም አሳማዎቹን ይጠብቁ የነበሩት ሰዎች ሸሽተው ወደ ከተማ ሄደው የሆነውን ሁሉ ፥ስለ ሁለቱም በአጋንንት ተይዘው ስለነበሩት ሰዎች አወሩ። -34. የከተማውም ህዝብ ሁሉ ኢየሱስን ለማየት መጣ።ባዩትም ጊዜ አካባቢያቸውን ለቆ አንዲሄድ ለመኑት። \ No newline at end of file +\v 33 እነዚያም አሳማዎቹን ይጠብቁ የነበሩት ሰዎች ሸሽተው ወደ ከተማ ሄደው የሆነውን ሁሉ ፥ስለ ሁለቱም በአጋንንት ተይዘው ስለነበሩት ሰዎች አወሩ። +\v 34 የከተማውም ህዝብ ሁሉ ኢየሱስን ለማየት መጣ።ባዩትም ጊዜ አካባቢያቸውን ለቆ አንዲሄድ ለመኑት። \ No newline at end of file diff --git a/09/01.txt b/09/01.txt index 03e2618..265aaec 100644 --- a/09/01.txt +++ b/09/01.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -1. ኢየሱስም ወደ ጀልባ ገባ፤ ባህሩንም አቋርጦ ወደ ራሱ ከተማ መጣ። -2. አንድን ምንጣፍ ላይ የተኛ ሽባ ሰውም ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሰስም፣ እምነታቸውን በማየት፣ ሽባውን “አንተ ልጅ! አይዞህ፤ ሃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል” አለው፡፡ \ No newline at end of file +\c 9 \v 1ኢየሱስም ወደ ጀልባ ገባ፤ ባህሩንም አቋርጦ ወደ ራሱ ከተማ መጣ። +\v 2 2. አንድን ምንጣፍ ላይ የተኛ ሽባ ሰውም ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሰስም፣ እምነታቸውን በማየት፣ ሽባውን “አንተ ልጅ! አይዞህ፤ ሃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል” አለው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 967db73..69a8b4d 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -104,9 +104,9 @@ "08-21", "08-23", "08-26", + "08-28", "08-30", "08-33", - "09-01", "09-03", "09-07", "09-10",