Thu Sep 28 2017 11:53:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-28 11:53:26 +03:00
parent 538ad94dfa
commit 43a0ad9fd4
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 27 ኢየሱስም በዚያ ሲያልፍ፣ ሁለት ዐይነ ስውሮች ተከተሉት፣ ያለ ማቋረጥም፣ ''የዳዊት ልጅ ማረን!'' እያሉ ይጮኹ ነበር።
\v 28 ኢየሱስም ወደ ቤትም ከገባ በኋላ ፣ዐይነ ስውሮቹ ወደ እርሱ ቀረቡ ኢየሱስም፣ ''ይህን ለማድረግ እንደምችል ታምናላችሁ?'' አላቸው። እነሱም ''አዎን! ጌታ አሉት፡፡''
\v 28 ኢየሱስም ወደ ቤቱ በገባ ጊዜ፣ ዐይነ ስውሮቹ ወደ እርሱ መጡ። ኢየሱስም፣ ''ይህን ለማድረግ እንደምችል ታምናላችሁ?'' አላቸው። እነርሱም ''አዎን፣ ጌታ ሆይ" አሉት፡፡

View File

@ -150,7 +150,7 @@
"09-20",
"09-23",
"09-25",
"09-29",
"09-27",
"09-32",
"09-35",
"10-40",