Fri May 19 2017 09:14:00 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
0cb78e6968
commit
411fd258d0
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 26 ስለዚህ አገልጋዩ ወድቆ በፊቱ ተንበረከከ እንዲህም አለ፡- ‹ጌታዬ፣ ታገሠኝ፣ ሁሉንም እከፍልሃለሁ፡፡› \v 27 ስለዚህ የዚያ አገልጋይ ጌታ ስለ ራራለት፣ ተወው፤ ዕዳውንም ሠረዘለት፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 28 ነገር ግን ያ አገልጋይ ወጥቶ አብረውት ከሚሠሩት አገልጋዮች መቶ ዲናር ያበደረውን አንዱን አገልጋይ አግኝቶ ያዘው፤ ጕሮሮውን አነቀውና፣ ‹‹ያለብህን ዕዳ ክፈለኝ›› አለው፡፡ \v 29 ነገር ግን የሥራ ባልደረባው፣ ‹‹ታገሠኝ፣ እከፍልሃለሁ›› በማለት ወድቆ ለመነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 30 የመጀመሪያው አገልጋይ ግን አሻፈረኝ አለ፤ በዚህ ፈንታ ያለበትን ዕዳ እስኪከፍለው ድረስ በእስር ቤት ጣለው፡፡ \v 31 የሥራ ጓደኞቹ የሆኑት አገልጋዮች የሆነውን ነገር ባዩ ጊዜ፣ በጣም ተበሳጩ፤ መጥተውም ለጌታቸው የሆነውን ሁሉ ነገሩት፡፡
|
|
@ -254,6 +254,8 @@
|
|||
"18-15",
|
||||
"18-18",
|
||||
"18-21",
|
||||
"18-23"
|
||||
"18-23",
|
||||
"18-26",
|
||||
"18-28"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue