Tue Oct 03 2017 13:42:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 13:42:56 +03:00
parent 6dd518612f
commit 3eaafca2fa
4 changed files with 6 additions and 6 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 43 ርኩስ መንፈስ ከሰው በወጣ ጊዜ፣ ዕረፍት ፍለጋ ውሃ በሌለባቸው ቦታዎች ያልፋል፣ ነገር ግን አያገኝም።
\v 44 ከዚያም፣ 'ወደ ወጣሁበት ቤቴ እመለሳለሁ' ይላል። ሲመለስም ቤቱ ጸድቶ ተዘጋጅቶ ያገኘዋል፡፡
\v 45 ከዚያም ይሄድና ከእርሱ ይልቅ የከፉትን ሰባት ሌሎች መናፍስትን ይዞ ይመጣል፣ ሁሉም በዚያ ለመኖር ይመጣሉ፡፡ የዚያም ሰው የመጨረሻው ሁኔታ ከመጀመሪያው የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ክፉ ትውልድ ላይ የሚሆነውም እንደዚሁ ነው፡፡
\v 45 ከዚያም ይሄድና ከእርሱ ይልቅ የከፉትን ሰባት ሌሎች መናፍስትን ይዞ ይመጣል፣ ሁሉም በዚያ ለመኖር ይመጣሉ፡፡ የዚያም ሰው የመጨረሻው ሁኔታ ከመጀመሪያው የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ክፉ ትውልድ ላይ የሚሆነውም እንደዚሁ ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 46 ኢየሱስም ለሕዝቡ እየተናገረ እያለ ፣እናቱና ወንድሞቹ ሊያናግሩት ፈልገው፣በውጭ ቆመው ነበር።
\v 47 አንድ ሰውም፣ ''እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ በውጪ ቆመዋል አለው።''
\v 46 ኢየሱስም ለሕዝቡ እየተናገረ እያለ፣ እናቱና ወንድሞቹ ሊያናግሩት ፈልገው፣ በውጭ ቆመው ነበር።
\v 47 አንድ ሰውም፣ ''እነሆ፣ እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ በውጭ ቆመዋል" አለው።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 48 ኢየሱስም መልሶ ለነገረው ሰው ''እናቴ ማን ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው?''
\v 49 ከዚያም በእጁ ወደ ደቀመዛሙርቱ እያመለከት'' እናቴና ወንድሞቼ እነዚህ ናቸው! አለ።
\v 48 ኢየሱስም መልሶ ለነገረው ሰው ''እናቴ ማን ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው?'' አለው።
\v 49 ከዚያም በእጁ ወደ ደቀመዛሙርቱ እያመለከት'' እናቴና ወንድሞቼ እነዚህ ናቸው! አለ።
\v 50 በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፣ ወንድሜ፣ እህቴ እናቴ ነውና''አለ።

View File

@ -203,8 +203,8 @@
"12-38",
"12-41",
"12-42",
"12-43",
"12-46",
"12-48",
"13-01",
"13-03",
"13-07",