Tue Sep 26 2017 09:53:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-26 09:53:16 +03:00
parent cbf70dffd7
commit 3c5acb3e2e
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 30 ከዚያ አካባቢ ብዙ ሳይርቅ በግጦሽ ላይ ያሉ ብዙ ዐሳማዎች ነበሩ።
\v 31 አጋንንቱም ኢየሱስን፣ ''የምታወጣን ከሆነ ወደዚያ የዐሳማዎች መንጋ ስደደን'' ብለው መለመናቸውን ቀጠሉ።
\v 32 ኢየሱስም፣ ''ሂዱ!''አላቸው። አጋንንቱም ወጥተው ዐሳማዎቹ ውስጥ ገቡ፤ እነሆም፣ የዐሳማዎቹ መንግው ሁሉከዚያም የአሳማ መንጋዎቹ ወደ ታች ቁልቁለቱን እየተጣደፉ ወደ ባሕሩ ወርደው ውሃው ውስጥ ገብተው ጠፉ፡፡
\v 32 ኢየሱስም፣ ''ሂዱ!''አላቸው። አጋንንቱም ወጥተው ዐሳማዎቹ ውስጥ ገቡ፤ እነሆም፣ የዐሳማዎቹ መንጋ ሁሉ ወደ ታች ቁልቁለቱን እየተጣደፉ ወደ ባሕሩ ወርደው ውሃው ውስጥ ገብተው ጠፉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 33 እነዚያም ሳማዎቹን ይጠብቁ የነበሩት ሰዎች ሸሽተው ወደ ከተማ ሄደው የሆነውን ሁሉ ፥ስለ ሁለቱም በአጋንንት ተይዘው ስለነበሩት ሰዎች አወሩ።
\v 33 እነዚያም ሳማዎቹን ይጠብቁ የነበሩት ሰዎች ሸሽተው ወደ ከተማ ሄደው የሆነውን ሁሉ ፣ በአጋንንት ተይዘው ስለ ነበሩት ሰለ ሁሉቱ ሰዎች አወሩ።
\v 34 የከተማውም ህዝብ ሁሉ ኢየሱስን ለማየት መጣ።ባዩትም ጊዜ አካባቢያቸውን ለቆ አንዲሄድ ለመኑት።

View File

@ -136,7 +136,7 @@
"08-23",
"08-26",
"08-28",
"08-33",
"08-30",
"09-01",
"09-03",
"09-07",