Thu Oct 12 2017 16:18:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 16:18:12 +03:00
parent e741740666
commit 38bb1ca2e9
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 23 \v 1 ከዚያ በኋላ ኢየሱስ ለሕዝቡና ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ሲል ተናገረ፤ \v 2 ‹‹የአይሁድ ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል፡፡ \v 3 ስለዚህ የሚያዝዙችሁን ሁሉ አድርጉ፤ አክብሩትም፡፡ እነርሱ የሚያደርጉትን ግን አታደርጉ፤ ምክንያቱም እነርሱ ራሳቸው የሚናገሩትን አያደርጉትም፡፡
\c 23 \v 1 ከዚያም ኢየሱስ ለሕዝቡና ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ሲል ተናገረ፤ \v 2 "የአይሁድ የሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል፡፡ \v 3 ስለዚህ የሚያዝዙችሁን ሁሉ አድርጉ፤ አክብሩትም፡፡ እነርሱ የሚያደርጉትን ግን አታደርጉ፤ ምክንያቱም እነርሱ ራሳቸው የሚናገሩትን አያደርጉትም፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 ለመሸከም የሚያስቸግር ከባድ ሸክም አንሥተው ሰዎች ትከሻ ላይ ይጭናሉ፡፡ እነርሱ ራሳቸው ግን መሸከም ቀርቶ በጣታቸው ሊያነሡት እንኳ አይፈልጉም፡፡ \v 5 የሚያደርጉትን ሁሉ የሚያደርጉት በሰዎች ለመታየት ነው፤ አሸንክታባቸውን ያሰፋሉ፤ የልብሳቸውንም ዘርፍ ያስረዝማሉ፡፡
\v 4 ለመሸከም የሚያስቸግር ከባድ ሸክም አንሥተው ሰዎች ትከሻ ላይ ይጭናሉ፡፡ እነርሱ ራሳቸው ግን መሸከም ቀርቶ በጣታቸው ሊያነሡት እንኳ አይፈልጉም፡፡ \v 5 ሥራቸውን ሁሉ የሚያደርጉት በሰዎች ለመታየት ነው፤ አሸንክታባቸውን ያሰፋሉ፤ የልብሳቸውንም ዘርፍ ያስረዝማሉ፡፡

View File

@ -355,9 +355,9 @@
"22-39",
"22-41",
"22-43",
"22-45",
"23-01",
"23-04",
"23-06",
"23-08",
"23-11",
"23-13",