diff --git a/01/20.txt b/01/20.txt index c8aa597..e3498fc 100644 --- a/01/20.txt +++ b/01/20.txt @@ -1 +1 @@ -\v 20 20 ዮሴፍ ስለ እነዚህ ነገሮች እያሰበ ሳለ፣ የጌታ መልአክ፣ ‹‹የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ማርያምን እንደ ሚስትህ ለመውሰድ አትፍራ፤ ምክንያቱም በእርሷ ውስጥ የተፀነሰው በመንፈስ ቅዱስ ነው \v 21 የተፀነሰው፡፡21 እርሷ ወንድ ልጅ ትወልዳለች፣ ስሙንም ኢየሱስ ብለህ ትጠራዋለህ፤ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና›› በማለት በሕልም ተገለጠለት፡፡ \ No newline at end of file +\v 21 20 ዮሴፍ ስለ እነዚህ ነገሮች እያሰበ ሳለ፣ የጌታ መልአክ፣ ‹‹የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ማርያምን እንደ ሚስትህ ለመውሰድ አትፍራ፤ ምክንያቱም በእርሷ ውስጥ የተፀነሰው በመንፈስ ቅዱስ ነው \v 20 የተፀነሰው፡፡21 እርሷ ወንድ ልጅ ትወልዳለች፣ ስሙንም ኢየሱስ ብለህ ትጠራዋለህ፤ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና›› በማለት በሕልም ተገለጠለት፡፡ \ No newline at end of file