Tue Oct 10 2017 11:37:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-10 11:37:55 +03:00
parent 97017bd411
commit 338085696b
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1,2 @@
\v 9 ዐምስት እንጀራ ለዐምስቱ ሺህ እንደ በቃና ስንት ቅርጫት እንደ ሰበሰባችሁ አሁንም አታስተውሉም ወይም አታስታውሱም? \v 10 ወይም ደግሞ ሰባት እንጀራ ለአራት ሺህ እንደ በቃና ስንት ቅርጫት እንዳነሣችሁስ አታስታውሱምን?
\v 9 ዐምስት እንጀራ ለዐምስቱ ሺህ እንደ በቃና ስንት ቅርጫት እንደ ሰበሰባችሁ አሁንም አታስተውሉም ወይም አታስታውሱም?
\v 10 ወይም ደግሞ ሰባቱ እንጀራ ለአራቱ ሺህ እንደ በቃና ስንት ቅርጫት እንዳነሣችሁስ አታስታውሱምን?

View File

@ -1 +1,2 @@
\v 11 እኔ የነገርኋችሁ ስለ እንጀራ እንዳልነበረ እንዴት ነው የማታስተውሉት? ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያ እርሾ ተጠንቀቁ፣ ተጠበቁም፡፡›› \v 12 ከዚያም እርሱ ሲነግራቸው የነበረው ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንዲጠበቁ እንጂ፣ ስለ እንጀራ እርሾ እንዳልነበረ ተረዱ፡፡
\v 11 እኔ የነገርኋችሁ ስለ እንጀራ እንዳልነበረ እንዴት ነው የማታስተውሉት? ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያ እርሾ ተጠንቀቁ፣ ተጠበቁም፡፡"
\v 12 ከዚያም እርሱ ሲነግራቸው የነበረው ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንዲጠበቁ እንጂ፣ ስለ እንጀራ እርሾ እንዳልነበረ ተረዱ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 ኢየሱስም ወደ ቂሣርያ ፊልጶስ ክልል በመጣ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፣ ‹‹ሰዎች የሰውን ልጅ እኔን ማን ነው ይላሉ? ብሎ ጠየቃቸው፡፡ \v 14 ደቀ መዛሙርቱም፣ እንዲህ አሉ፤ ‹‹አንዳንዶች መጥምቁ ዮሐንስ፣ ሌሎች ኤልያስ፣ የቀሩትም ኤርምያስ፣ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ፡፡›› \v 15 ‹‹እናንተስ እኔን ማን ነው ትላላችሁ? አላቸው፡፡ \v 16 ስምዖን ጴጥሮስ፣ ‹‹አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ›› በማለት መልስ ሰጠ፡፡
\v 13 ኢየሱስም ወደ ቂሣርያ ፊልጶስ ክልል በመጣ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፣ "ሰዎች የሰውን ልጅ እኔን ማን ነው ይላሉ?" ብሎ ጠየቃቸው፡፡ \v 14 ደቀ መዛሙርቱም፣ እንዲህ አሉ፤ ‹‹አንዳንዶች መጥምቁ ዮሐንስ፣ ሌሎች ኤልያስ፣ የቀሩትም ኤርምያስ፣ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ፡፡›› \v 15 ‹‹እናንተስ እኔን ማን ነው ትላላችሁ? አላቸው፡፡ \v 16 ስምዖን ጴጥሮስ፣ ‹‹አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ›› በማለት መልስ ሰጠ፡፡

View File

@ -260,8 +260,8 @@
"16-01",
"16-03",
"16-05",
"16-09",
"16-11",
"16-13",
"16-17",
"16-19",
"16-21",