Tue Sep 26 2017 09:29:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-26 09:29:16 +03:00
parent 0f981b99da
commit 309de5fbaa
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 8 የመቶ አለቃውም መልሶ፣“ጌታ ሆይ፣ አንተ ወደ ቤቴ ጣራ በታች ልትገባ አይገባኝም፣ ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር አገልጋዬም ይፈወሳል” አለው፡፡
\v 9 እኔ ደግሞ ከሌላው ሥልጣን ሥር ያለሁና በእኔም ሥልጣን ሥር ወታደሮች ያሉኝ ሰው ነኝ። አንዱን “ሂድ” ብለው ይሄዳል፤ ሌላውንም “ና” ብለው ይመጣል፣ አገልጋዬንም 'ይህን አድርግ' ብለው ያደርጋል"፡፡
\v 10 ኢየሱስም ይህን በሰማ ጊዜ በጣም ተደነቀ፣ ይከተሉት ለነበሩት ሰዎችም “እውነት ነው የምነግራችሁ፣ በ እንደዚህ ያለ ትልቅ እምነት በእስራኤል እንኳን አላገኘሁም” አላቸው፡፡
\v 10 ኢየሱስም ይህን በሰማ ጊዜ በጣም ተደነቀ፣ ይከተሉት ለነበሩት ሰዎችም “እውነት ነው የምነግራችሁ፣ በእስራኤል እንኳ እንደዚህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም” አላቸው፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 11 እነግራችኋለሁ ብዙዎች ከምሥራቅና ከምእራብ ተሰብስበው በእግዚአብሔር መንግሥት ከአብርሃም ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር በገበታ ይቀምጣሉ።
\v 11 እነግራችኋለሁ ብዙዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ፣ በእግዚአብሔር መንግሥት ከአብርሃም ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር በገበታ ይቀምጣሉ።
\v 12 የመንግሥት ልጆች ግን ለቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት ወደ ውጪው ጨለማ ይጣላሉ፡፡
\v 13 ኢየሱስም የመቶ አለቃውን “ሂድ፥እንደ እምነትህ ይሁንልህ''
አለው። አገልጋዩም በዚያው ሰዓት ተፈወሰ ፡፡

View File

@ -127,7 +127,7 @@
"08-01",
"08-04",
"08-05",
"08-11",
"08-08",
"08-14",
"08-16",
"08-18",