Tue Oct 03 2017 09:48:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 09:48:40 +03:00
parent 086ec81a91
commit 2e751cb8da
3 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 4 ኢየሱስም መለሰ እንዲህም አላቸው፤ “ሂዱና፣ ለዮሐንስ የምታዩትንና የምትሰሙትን እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፤
\v 5 ዕውሮች ብርሃናቸውን እያገኙ፣ አንካሶች እየተራመዱ፣ ለምጻሞች እየነጹ፣ መስማት የተሳናቸው እየሰሙ፣ ሙታን እየተነሡ፣ድኾችም የምሥራች እየሰሙ ነው፡፡
\v 6 በማንኛውም ሁኔታ በእኔ የማይሰናከል ሁሉ ብፁዕ ነው'' ።
\v 5 ዕውሮች ብርሃናቸውን እያገኙ፣ አንካሶች እየተራመዱ፣ ለምጻሞች እየነጹ፣ መስማት የተሳናቸው እየሰሙ፣ ሙታን እየተነሡ፣ ድኾችም የምሥራች እየሰሙ ነው፡፡
\v 6 በማንኛውም ሁኔታ በእኔ የማይሰናከል ሁሉ የተባረከ ነው'' ።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 7 ሰዎቹም ሊነግሩት ሲሄዱ፣ ኢየሱስም ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ መናገር ጀመረ፣እንዲህም አለ፣ ምን ልታዩ ነበር ወደ ምድረ በዳ የወጣችሁት-- ነፋስ የሚያወዛወዘውን ሽንበቆ?
\v 8 ግን ምን ልታዩ ነበር የወጣችሁት-- የሚያምር ልብስ የለበሰውን? በርግጥ፣ ጥሩ ልብስ የሚለብሱ የሚገኙበት በቤተ መንግሥት ነው፡፡
\v 7 እነዚህ ሰዎች እንደ ሄዱ፣ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ መናገር ጀመረ፣እንዲህም አለ፣ ምን ልታዩ ነበር ወደ ምድረ በዳ የወጣችሁት-- ነፋስ የሚያወዛወዘውን ሽንበቆ?
\v 8 ግን ምን ልታዩ ነበር የወጣችሁት-- የሚያምር ልብስ የለበሰውን? በርግጥ፣ ጥሩ ልብስ የሚለብሱ የሚገኙበት በቤተ መንግሥት ነው፡፡

View File

@ -173,7 +173,7 @@
"10-40",
"10-42",
"11-01",
"11-07",
"11-04",
"11-09",
"11-11",
"11-13",