Thu Sep 28 2017 12:25:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-28 12:25:27 +03:00
parent b6e8fa96e3
commit 2d86538fc6
4 changed files with 8 additions and 5 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 28 ሥጋን እንጂ ነፍስን መግደል የማይችሉትን አትፍሩ፤ ከዚያ ይልቅ ነፍስንም፣ ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚችለውን ፍሩ፡፡
\v 29 ሁለት ድንቢጦች በትንሽ ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ሆኖም አንዷም ብትሆን አባታችሁ ሳያውቅ በመሬት ላይ አትወድቅም፡፡
\v 30 የእናንተ ግን የራሳችሁ ጠጉር እንኳን ሳይቀር የተጠረ ነው፡፡
\v 31 ስለዚህ አትፍሩ፤ ከብዙ ድንቢጦች የበለጠ ዋጋ አላችሁ፡፡
\v 30 የእናንተ ግን የራሳችሁ ጠጉር እንኳን ሳይቀር የተጠረ ነው፡፡
\v 31 አትፍሩ፤ ከብዙ ድንቢጦች የበለጠ ዋጋ አላችሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 34 በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ፣ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም፡፡
\v 35 ሰውን በአባቱ ላይ፣ ሴት ልጅን በእናቷ ላይ፣ ምራትን በአማቷ ላይ ለማነሣሣት መጥቻለሁ፡፡
\v 36 የሰውም ጠላቶቹ የገዛ ቤተሰቦቹ ይሆናሉ፡፡
\v 36 የሰውም ጠላቶቹ የገዛ ቤተ ሰቦቹ ይሆናሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 37 አባትን ወይም እናትን ከእኔ የበለጠ የሚወድ ለእኔ የተገባ አይደለም፤ እንዲሁም ወንድ ልጅን፣ ወይም ሴት ልጅን ከኔ የበለጠ የሚወድ ለኔ የተገባ አይደለም።
\v 38 መስቀሉን ተሸክሞ፣ ከኋላዬ የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባም፡፡
\v 37 አባትን ወይም እናትን ከእኔ የበለጠ የሚወድ ለእኔ የተገባ አይደለም፤ እንዲሁም ወንድ ልጅን፣ ወይም ሴት ልጅን ከኔ የበለጠ የሚወድ ለኔ የተገባ አይደለም።
\v 38 መስቀሉን ተሸክሞ፣ ከኋላዬ የማይከተለኝ የእኔ ሊሆን አይገባውም፡፡
\v 39 ሕይወቱን የሚያገኛት ያጣታል፤ ስለ እኔ ብሎ ግን ሕይወቱን የሚያጣት ያገኛታል፡፡

View File

@ -166,6 +166,9 @@
"10-21",
"10-24",
"10-26",
"10-28",
"10-32",
"10-34",
"10-40",
"11-01",
"11-04",