Mon Oct 09 2017 15:48:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-09 15:48:45 +03:00
parent 5294a4c2ce
commit 2d41251304
3 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 22 እርሱም ሕዝቡን እያሰናበተ እያለ፣ ደቀ መዛሙርቱን ወዲያው ወደ ጀልባ ገብተው፣ ከእርሱ በፊት ወደ ማዶ እንዲሄዱ አዘዛቸው።
\v 23 ሕዝቡን አሰ በኋላ፣ ብቻውን ለመጸለይ ወደ ተራራ ወጣ። በመሸ ጊዜ፣ በዚያ እርሱ ብቻውን ነበር።
\v 24 ጀልባዋ በባሕሩ መካከል እያለች፤ ከተቃራኒ አቅጣጫ ይነፍስ ስለነበር፣ በማዕበሉ ክፉኛ ትንገላታ ነበር።
\v 23 ሕዝቡን ካሰናበተ በኋላ፣ ብቻውን ለመጸለይ ወደ ተራራ ወጣ። በመሸ ጊዜ፣ በዚያ እርሱ ብቻውን ነበር።
\v 24 ጀልባዋ በባሕሩ መካከል እያለች፤ ከተቃራኒ አቅጣጫ ይነፍስ ስለ ነበር፣ በማዕበሉ ክፉኛ ትንገላታ ነበር።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 25 ከምሽቱ በአራተኛው ክፍል ፣ኢየሱስ በባሕሩ ላይ እየተራመደ ወደ እነሱ እየመጣ ነበር።
\v 26 ደቀመዛሙርቱም በባሕር ላይ እየተራመደ ሲያዩት፣እጅግ ደንግጠው “መንፈስ ነው”ብለው በፍርሃት ጮኹ።
\v 25 ከምሽቱ በአራተኛው ክፍል፣ ኢየሱስ በባሕሩ ላይ እየተራመደ ወደ እነሱ እየመጣ ነበር።
\v 26 ደቀ መዛሙርቱም በባሕር ላይ እየተራመደ ሲያዩት፣ እጅግ ደንግጠው፣ “መንፈስ ነው”ብለው በፍርሀት ጮኹ።
\v 27 ኢየሱስም ግን ወዲያውኑ ፣“አይዟችሁ! እኔ ነኝ! አትፍሩ” በማለት ተናገራቸው።

View File

@ -239,7 +239,7 @@
"14-15",
"14-16",
"14-19",
"14-25",
"14-22",
"14-31",
"14-34",
"15-01",