Tue Oct 03 2017 15:42:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 15:42:56 +03:00
parent cb22577c1e
commit 2add558d63
1 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 3 ከዚያም ኢየሱስ በምሳሌ ብዙ ነገር ነገራቸው ።እንዲህም አለ፤ '' ዘሪ ለመዘራት ወጣ።
\v 4 ሲዘራም ፣አንዳንዱ ዘር በመንገድ አጠገብ ወድቆ፣ ወፎች መጥተው በሉት።
\v 3 ከዚያም ኢየሱስ በምሳሌ ብዙ ነገር ነገራቸው። እንዲህም አለ፤ '' ዘሪ ለመዘራት ወጣ።
\v 4 ሲዘራም፣ አንዳንዱ ዘር በመንገድ አጠገብ ወድቆ፣ ወፎች መጥተው በሉት።
\v 5 ሌላውም ዘር በቂ አፈር በሌለበት በዐለታማ መሬት ላይ ወደቀ። አፈሩም ጥልቀት ስላልነበረው ወዲያው በቀለ።
\v 6 ፀሐይ ሲወጣ ግን፣ሥር ስላልነበረው ጠውልጎ ደረቀ።