Fri May 19 2017 03:16:45 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 03:16:45 -04:00
parent c3ade8163c
commit 2a10e91e57
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 4 \v 6 4 ሄሮድስ የካህናቱን አለቆችና የሕዝቡን የሕግ መምህራን ሰብስቦ፣ ‹‹ክርስቶስ የሚወለደው የት ነው? በማለት ጠየቀ፡፡ \v 5 5 ‹‹በቤተ ልሔም ይሁዳ›› አሉት፤ በነቢዩ የተጻፈው ይህ ነውና፡
6 በይሁዳ ምድር የምትገኚ አንቺ ቤተ ልሔም፣
\v 4 ሄሮድስ የካህናቱን አለቆችና የሕዝቡን የሕግ መምህራን ሰብስቦ፣ ‹‹ክርስቶስ የሚወለደው የት ነው? በማለት ጠየቀ፡፡ \v 5 ‹‹በቤተ ልሔም ይሁዳ›› አሉት፤ በነቢዩ የተጻፈው ይህ ነውና፡
\v 6 በይሁዳ ምድር የምትገኚ አንቺ ቤተ ልሔም፣
ከይሁዳ ገዦች በምንም አታንሺም፣
ሕዝቡን እስራኤልን የሚጠብቅ ገዥ፣
ከአንቺ ይወጣልና፡፡

1
02/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 ከዚያም በኋላ ሄሮድስ ኮከቡ በትክክል በምን ሰዓት ታይቶ እንደ ነበር ሊጠይቃቸው ጠቢባኑን በምሥጢር ጠራቸው፡፡ \v 8 ወደ ቤተ ልሔምም ላካቸው፤ ‹‹ሂዱና ሕፃኑን በጥንቃቄ ፈልጉ፡፡ ስታገኙት እኔም ደግሞ እንድመጣና እንድሰግድለት ንገሩኝ›› አላቸው፡፡

View File

@ -50,6 +50,7 @@
"01-22",
"01-24",
"02-01",
"02-04",
"07-01",
"07-03",
"07-06",