Tue Oct 03 2017 10:30:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 10:30:40 +03:00
parent ac2c0e4da7
commit 242c328489
3 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 20 ኢየሱስም ብዙ ታላላቅ ሥራዎች ያደረገባቸውን ከተማዎች፣ ንስሓ ባለመግባታቸው ይገሥጻቸው ጀመር፡፡
\v 21 ወዮልሽ ኮራዚን! ወዮልሽ ቤተሳይዳ! በእናንተ የተደረጉት ታላላቅ ሥራዎች በጢሮስና በሲዶና ተደርገው ቢሆን ኖሮ፣ ማቅ ለብሰውና፥ ዐመድ ነስንሰው ድሮ ንስሓ በገቡ ነበር፡፡
\v 22 ቀን ግን ከእናንተ ይልቅ፣ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል፡፡
\v 22 ነገር ግን በፍርድ ቀን ከእናንተ ይልቅ፣ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 23 አንቺ ቅፍርናሆም፣ እስከ ሰማይ የወጣሽ ይመስልሻል? በፍጹም፤ ወደ ሲኦል ትወርጂያለሽ፡፡በሰዶም ለአንቺ እንደተደረጉት ትልልቅ ነገሮች ተደርገው ቢሆን ፣ እስከ አሁን በኖረች ነበር፡፡
\v 24 እውነቱን ልንገራችሁ! በፍርድ ቀን ፣ከእናንተ ይልቅ ለሰዶም ይቀልላታል፡፡
\v 23 አንቺ ቅፍርናሆም፣ እስከ ሰማይ የወጣሽ ይመስልሻል? በፍጹም፤ ወደ ሲኦል ትወርጂያለሽ፡፡ ለአንቺ እንደተደረጉት ትልልቅ ነገሮች በሰዶም ተደርገው ቢሆን ፣ እስከ አሁን በኖረች ነበር፡፡
\v 24 ነገር ግን እላችኋለሁ በፍርድ ቀን ፣ከእናንተ ይልቅ ለሰዶም ይቀልላታል፡፡

View File

@ -180,7 +180,7 @@
"11-13",
"11-16",
"11-18",
"11-23",
"11-20",
"11-25",
"11-28",
"12-03",