Thu Oct 12 2017 14:22:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 14:22:12 +03:00
parent 5ca359d328
commit 1be061c1e6
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ ኢየሱስ መጥተው፣ "እኛ ልናወጣው ያልቻልነው ለምንድን ነው?" አሉ፡፡ \v 20 ኢየሱስ፣ ‹‹በእምነታችሁ ማነስ ምክንያት፤ እውነት እላችኋለሁና የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት እንኳ ቢኖራችሁ ይህን ተራራ ከዚህ ተነሥተህ ወደ ማዶ ሂድ ብትሉት ይሄዳል፡፡ ማድረግ የሚሳናችሁ ምንም ነገር አይኖርም፡፡ \v 21 አንዳንድ የጥንት ቅጂዎች ቊጥር 21ን ያስቀሩታል፡፡ ነገር ግን የዚህ ዓይነቱ ጋኔን በጾምና በጸሎት ካልሆነ በቀር አይወጣም፡፡

\v 22 በገሊላ እያሉ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፣ የሰው ልጅ በሰዎች እጅ ተላልፎ ይሰጣል፤ \v 23 እነርሱም ይገድሉታል፤ በሦስተኛውም ቀን ይነሣል አላቸው፡፡ ደቀ መዛሙርቱም በጣም ዐዘኑ፡፡
\v 22 በገሊላ እያሉ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፣ "የሰው ልጅ በሰዎች እጅ ተላልፎ ይሰጣል፤ \v 23 እነርሱም ይገድሉታል፤ በሦስተኛውም ቀን ይነሣል" አላቸው፡፡ ደቀ መዛሙርቱ በጣም ዐዘኑ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 ወደ ቅፍርናሆም በመጡ ጊዜ ግማሽ ሰቅል ቀረጥ የሰበሰቡ ሰዎች ወደ ጴጥሮስ መጥተው፣ ‹‹መምህራችሁ ግማሽ ሰቅሉን ቀረጥ አይከፍልምን? አሉ፡፡ \v 25 እርሱ፣ ‹‹አዎ›› አለ፡፡ ጴጥሮስ ወደ ቤት በገባ ጊዜ ግን ኢየሱስ መጀመሪያ እርሱን ተናገረው፤ ስምዖን፣ ምን ታስባለህ? የምድር ነገሥታት ቀረጥ ወይም ግብር የሚሰበስቡት ከማን ነው? ከዜጎቻቸው ወይስ ከውጭ ሰዎች? አለው፡፡
\v 24 ወደ ቅፍርናሆም በመጡ ጊዜ ግማሽ ሰቅል ቀረጥ የሰበሰቡ ሰዎች ወደ ጴጥሮስ መጥተው፣ "መምህራችሁ ግማሽ ሰቅሉን ቀረጥ አይከፍልምን?" አሉ፡፡ \v 25 እርሱ፣ "አዎ" አለ፡፡ ጴጥሮስ ወደ ቤት በገባ ጊዜ ግን ኢየሱስ መጀመሪያ እርሱን ተናገረው፤ ስምዖን፣ ምን ታስባለህ? የምድር ነገሥታት ቀረጥ ወይም ግብር የሚሰበስቡት ከማን ነው? ከዜጎቻቸው ወይስ ከውጭ ሰዎች? አለው፡፡

View File

@ -274,8 +274,8 @@
"17-11",
"17-14",
"17-17",
"17-19",
"17-22",
"17-24",
"17-26",
"18-01",
"18-07",