Mon Sep 25 2017 15:24:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-25 15:24:05 +03:00
parent acdc638c56
commit 16cb068a28
3 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 11 እንግዲህ፥ እናንተ ክፉዎች የሆናችሁ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ የሚኖር አባታችሁ ለሚለምኑት አብዝቶ መልካም ስጦታን እንዴት አይስጣቸውም?
\v 12 ስለዚህ፣ ማንኛውንም ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን ሁሉ፤ እናንተም ልታደርጉላቸው ይገባል፤ ምክንያቱም ህጉም ነቢያቱም የሚያስተምሩት ይሄንኑ ነው፡፡
\v 12 ስለዚህ፣ ማንኛውንም ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን ሁሉ፣ እናንተም ልታደርጉላቸው ይገባል፤ ምክንያቱም ሕጉም ነቢያቱም የሚያስተምሩት ይህንኑ ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 13 በጠባቡ በር ግቡ፥ ምክንያቱም ወደ ጥፋት የሚወስደው መንገድ ሰፊ ፥ የሚሄዱበትም ብዙዎች ናቸው፡፡
\v 14 በሩ ጠባብ ፥ወደ ህይወት የሚወስደውም መንገድ ቀጭን ስለሆነ፥ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው፡፡
\v 13 በጠባቡ በር ግቡ፣ ምክንያቱም ወደ ጥፋት የሚወስደው መንገድ ሰፊ፣ የሚሄዱበትም ብዙዎች ናቸው፡፡
\v 14 በሩ ጠባብ፣ ወደ ሕይወት የሚወስደውም መንገድ ቀጭን ስለ ሆነ፥ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው፡፡

View File

@ -116,7 +116,7 @@
"07-03",
"07-06",
"07-07",
"07-13",
"07-11",
"07-15",
"07-18",
"07-21",