Tue Oct 03 2017 09:44:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 09:44:40 +03:00
parent f07b1d6d5b
commit 118adc1407
1 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 11 \v 1 እንዲህም ሆነ፣ ኢየሱስ አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት አዝዞ ከጨረሰ በኋላ፣ በከተሞቻቸው ሊያስተምርና ሊሰብክ ከዚያ ሔደ ፡፡
\v 2 ዮሐንስ በእሥር ቤት ሆኖ የክርስቶስን ሥራዎች በሰማ ጊዜ፣ በደቀመዛሙርቱ መልእክት ላከበት፡፡
\v 3 እንዲህም አለ ''የሚመጣው አንተ ነህ ፣ወይስ መጠበቅ ያለብን ሌላ ሰው አለ?''
\c 11 \v 1 እንዲህም ሆነ፣ ኢየሱስ አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት አዝዞ ከጨረሰ በኋላ፣ በከተሞቻቸው ሊያስተምርና ሊሰብክ ከዚያ ሄደ፡፡
\v 2 ዮሐንስ በወህኒ ቤት ሆኖ የክርስቶስን ሥራዎች በሰማ ጊዜ፣ በደቀ መዛሙርቱ መልእክት ላከበት፡፡
\v 3 እንዲህም አለው፣ ''የሚመጣው አንተ ነህ፣ ወይስ መጠበቅ ያለብን ሌላ ሰው አለ?''