Wed Jul 05 2017 13:30:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 13:30:27 +03:00
parent 59f5b01af3
commit 0f82f49449
4 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 ቀኑ በመሸ ጊዜ፣ የወይኑ አትክልት ባለቤት ሥራ አስኪያጁን፣ 'ሠራተኞቹን ጥራ ከኋለኞቹ አንሥተህ እስከ ፊተኞቹ የሠሩበትን ገንዘብ ክፈላቸው' አለው። \v 9 በዐሥራ አንደኛው ሰዓት የተቀጠሩት ሠራተኞች በመጡ ጊዜ፣ እያንዳንዳቸው አንዳንድ ዲናር ተቀሉ። \v 10 10 ፊተኞቹ ሠራተኞች በመጡ ጊዜ፣ የበለጠ የሚቀበሉ መሰላቸው፤ ነገር ግን እነርሱም ደግም እያንዳንዳቸው አንዳንድ ዲናር ተቀበሉ።
\v 8 ቀኑ በመሸ ጊዜ፣ የወይኑ አትክልት ባለቤት ሥራ አስኪያጁን፣ 'ሠራተኞቹን ጥራ ከኋለኞቹ አንሥተህ እስከ ፊተኞቹ የሠሩበትን ገንዘብ ክፈላቸው' አለው። \v 9 በዐሥራ አንደኛው ሰዓት የተቀጠሩት ሠራተኞች በመጡ ጊዜ፣ እያንዳንዳቸው አንዳንድ ዲናር ተቀሉ። \v 10 ፊተኞቹ ሠራተኞች በመጡ ጊዜ፣ የበለጠ የሚቀበሉ መሰላቸው፤ ነገር ግን እነርሱም ደግም እያንዳንዳቸው አንዳንድ ዲናር ተቀበሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 11 ገንዘባቸውን በተቀበሉ ጊዜ፣ በወይኑ አትክልት ባለቤት ላይ አጕረመረሙ። 12 እንዲህም አሉ፦ 'እነዚህ ከኋላ የመጡ ሠራተኞች በሥራ ላይ አንድ ሰዓት ብቻ አሳልፈዋል፤ ነገር ግን አንተ የዕለቱን ሸክምና የሚለበልበውን ሙቀት ከተሸከምነው ከእኛ ጋር እኩል አድርገሃቸዋል።'
\v 11 ገንዘባቸውን በተቀበሉ ጊዜ፣ በወይኑ አትክልት ባለቤት ላይ አጕረመረሙ። \v 12 እንዲህም አሉ፦ 'እነዚህ ከኋላ የመጡ ሠራተኞች በሥራ ላይ አንድ ሰዓት ብቻ አሳልፈዋል፤ ነገር ግን አንተ የዕለቱን ሸክምና የሚለበልበውን ሙቀት ከተሸከምነው ከእኛ ጋር እኩል አድርገሃቸዋል።'

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 13 ነገር ግን ባለቤቱ መልሶ ከእነርሱ አንዱን እንዲህ አለው፦ "ወዳጄ፣ አልበደልኩህም። ከእኔ ጋር በአንድ ዲናር አልተስማማህምን? 14 የሚገባህን ተቀብለህ መንገድህን ሂድ፤ ለእነዚህ በመጨረሻ ለተቀጠሩት ሠራተኞች ልክ እንደ አንድተው ልትሰጣቸው ደስ ይለኛል።
\v 13 13 ነገር ግን ባለቤቱ መልሶ ከእነርሱ አንዱን እንዲህ አለው፦ "ወዳጄ፣ አልበደልኩህም። ከእኔ ጋር በአንድ ዲናር አልተስማማህምን? \v 14 14 የሚገባህን ተቀብለህ መንገድህን ሂድ፤ ለእነዚህ በመጨረሻ ለተቀጠሩት ሠራተኞች ልክ እንደ አንድተው ልትሰጣቸው ደስ ይለኛል።

View File

@ -311,6 +311,8 @@
"20-01",
"20-03",
"20-05",
"20-08",
"20-11",
"22-01",
"22-04",
"22-05",