Wed Jul 05 2017 15:28:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 15:28:28 +03:00
parent 503c40c46b
commit 0c668b8de5
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 የአገረ ገዢው ወታደሮች ኢየሱስን ወደ ገዢው ግቢ ወሰዱትና ሰራዊቱን ሁሉ ሰበሰቡ። \v 28 ልብሱን ገፍፈው ቀይ ልብስ አለበሱት። \v 29 የእሾኽ አክሊል ሠርተው ራሱ ላይ ደፍተው፣ በቀኝ እጁ በትር አስያዙት፤ በፊቱ ተንበርክከውም፣”የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” እያሉ አሾፉበት።
\v 27 የአገረ ገዢው ወታደሮች ኢየሱስን ወደ ገዢው ግቢ ወሰዱትና ሰራዊቱን ሁሉ ሰበሰቡ። \v 28 ልብሱን ገፍፈው ቀይ ልብስ አለበሱት። \v 29 የእሾኽ አክሊል ሠርተው ራሱ ላይ አደረጉ፣ በቀኝ እጁ በትር አስያዙት፤ በፊቱ ተንበርክከውም፣ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” እያሉ አሾፉበት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 ፊቱ ላይም ተፉበት፤ በትሩን ወስደው ፋሱን መቱት። \v 31 ካፌዙበትም በኋላ ልብሱን አውልቀው የራሱን ልብስ አለበሱትና እንዲሰቀል ወሰዱት።
\v 30 ፊቱ ላይም ተፉበት፤ በትሩን ወስደው ራሱን መቱት። \v 31 ካፌዙበትም በኋላ ልብሱን አውልቀው የራሱን ልብስ አለበሱትና እንዲሰቀል ወሰዱት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 እየሄዱ እያለ ስምዖን የሚሉት የቀሬና ሰው አገኙ፤ መስቀሉን እንዲሸከም ከእነርሱ ጋር እንዲሄድ አስገደዱት። \v 33 “የራሱ ቅል” የሚል ትርጉም ወዳለው ጎሎጎታ ወደሚባል ቦታ መጡ። \v 34 ከሐሞት ጋር የተቀላቀለ ወይን ጠጅ ስጡት፤ እርሱ ግን ቀምሶ ሊጠጣው አልፈለገም።
\v 32 እየሄዱ እያለ ስምዖን የሚሉት የቀሬና ሰው አገኙ፤ መስቀሉን እንዲሸከም አስገደዱት። \v 33 “የራሱ ቅል” የሚል ትርጉም ወዳለው ጎሎጎታ ወደሚባል ቦታ መጡ። \v 34 ከሐሞት ጋር የተቀላቀለ ወይን ጠጅ ስጡት፤ እርሱ ግን ቀምሶ ሊጠጣው አልፈለገም።

View File

@ -449,8 +449,8 @@
"27-20",
"27-23",
"27-25",
"27-27",
"27-30",
"27-32",
"27-35",
"27-38",
"27-41",