Thu Oct 12 2017 15:12:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 15:12:12 +03:00
parent 0696c2d41a
commit 004a46649b
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 ነገር ግን የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን እርሱ ያደረጋቸውን ድንቅ ነገሮች ባዩና በቤተ መቅደስ ልጆች፣ “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ” በማለት ሲጮኹ በሰሙ ጊዜ፣ ተጡ። \v 16 “ሕዝቡ የሚሉትን ትሰማለህን?” አሉት። ኢየሱስ፣ “አዎ! ነገር ግን ‘ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ’ የሚለውን ከቶ አላነበባችሁምን?” አላቸው። \v 17 ከዚያም ኢየሱስ ትቷቸው ከከተማው ወጣና ወደ ቢታንያ ሄ በዚያ ዐደረ።

\v 18 ኢየሱስ ጠዋት ወደ ከተማው ሲመለስ፣ ተራበ፦ \v 19 ዳር አንዲት የበለስስ ተክል አየና ወደ እርሷ ሄደ፤ ነገር ግን ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም። “ሁለተኛ ከቶ ፍሬ አይገኝብሽ” አላት። የበለስ ተክሊቱም ወዲያውኑ ደረቀች።
\v 18 ኢየሱስ ጠዋት ወደ ከተማው እንደተመለሰ፣ ተራበ \v 19 ዳር አንዲት የበለስስ ተክል አየና ወደ እርሷ ሄደ፤ ነገር ግን ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም። “ሁለተኛ ከቶ ፍሬ አይገኝብሽ” አላት። የበለስ ተክሊቱም ወዲያውኑ ደረቀች።

View File

@ -322,6 +322,8 @@
"21-04",
"21-06",
"21-09",
"21-12",
"21-15",
"23-01",
"23-04",
"23-06",