am_mal_text_ulb/02/01.txt

1 line
446 B
Plaintext

\c 2 \v 1 አሁንም፣ እናንተ ካህናት ይህ ትእዛዝ ለእናንተ ነው። \v 2 “የማትሰሙና ለስሜ ክብር ለመስጠት በልባችሁም የማታኖኑት ከሆነ” ይላል የሠራዊት ጌታ ያህዌ፣ “መርገም እልክባችኋለሁ፤ በረከታችሁን እረግማለሁ። ትእዛዜን በልባችሁ አላኖራችሁምና በእርግጥ ረግሜአችኋለሁ።