Fri Jul 07 2017 12:32:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-07-07 12:32:59 +03:00
parent 5ad3e3d550
commit b6d7718d8c
7 changed files with 13 additions and 2 deletions

3
02/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 14 እያነባችሁም "ወደ መስዋዕታችንን ለምን አይቀበልም?" ታላላችሁ፡፡ መልሱ ይህ ነው፡፡ እናንተ ወንዶች በወጣትነታችሁ ጊዜ ልትታመኑ ለሚስቶቻችሁ ቃል እንደገባችሁ እግዚአብሔር ሰምቷል፡፡ ነገር ግን ቃላችሁን በልታችኋል፡፡ ከሌላ ወገን የመጡትን ሴቶች ሚስቶቻችሁ ለማድረግ ስትሉ የቃል ኪዳን ሚስቶቻችሁን ትታችኋቸዋል፡፡
\v 15 በእርግጥ እግዚአብሔር ከሚስቶቻችሁ ጋር አንድ እንድትሆኑ ከመንፈሱ ሰጥቷችኋል፡፡ ይህንን ያደረገው የሚያከብሩትን ልጆች ሊሰጣችሁ ነው፡፡ ስለዚህ ሌሎች ሴቶች እንዲያማልሏችሁ አትፍቀዱ፡፡ ማናችሁም ለልጅነት ሚስታችሁ ያልታመናችሁ አትሁኑ፡፡
\v 16 የእኛ እስራኤላውያን አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡፡ "ፍቺን እጠላለሁ!" እናንተ ወንዶች ሆይ፤ ሚስቶቻችሁን ከፈታችኋቸው በጭካኔ ጎድታችኋቸዋል፡፡ ስለዚህ ሚስቶቻችሁን እንዳታታልሉ ተጠንቀቁ፡፡

1
02/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 በረከሱ ንግግሮቻችሁ የእግዚአብሔርን ትዕግስት አስጨርሳችኋል፡፡ ነገር ግን በድፍረት "ትዕግስቱን ያስጨረስነው እንዴት ነው?" ብላችሁ ትጠይቃላችሁ፡፡ መልሳችሁ ይህ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክፉን በሚያደርጉ ይደሰታል ብላችኋል፡፡ ጨምራችሁም ዘወትር "እግዚአብሔር ለምን በቅን አይፈርድልንም?" እያላችሁ አታክታችሁታል፡፡

3
03/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 13 "እኔ እግዚአብሔር አላችኋለሁ፡፡ ስለ እኔ በድፍረት ተናግራችኋል፡፡ ነገር ግን 'በድፍረት የተናገርነው ምንድነው?' ብላችኋል፡፡"
\v 14 "እኔም እላችኋለሁ፡፡ እኔን ማምለክ ዋጋ እንደሌለው ተናግራችኋል፡፡ ትዕዛዛቴን በማክበራችሁ ምንም እንዳላገኛችሁ ታወራላችሁ፡፡ በሀጢአታችሁ በመጸጸታችሁ ያተረፋችሁት ነገር እንደሌለ ትናገራላችሁ፡፡"
\v 15 "ከዚህ በኋላ የሚታበዩትን ሰዎች እንወዳለን ብላችሁ እንደምትናገሩ ወስናችኋል፡፡ የሚበለጽጉት ክፉን የሚያደርጉ እንደሆኑ ታስባላችሁ፡፡ እኔን በድፍረት እየተፈታተኑኝ ከቅጣት እንሚያመልም ትናገራላችሁ፡፡"

1
03/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 ህዝቦች ይህንን መልዕት ከሰሙ በኋላ እግዚአብሔርን የሚፈሩት እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ፡፡ እግዚአብሔርም ሰማቸው፡፡ እያያቸውም ለእግዚአብሔር የገቡለትን ቃል የሚያስቡበት ማስታወሻ ጸፉ፡፡ እግዚአብሔርን የሚፈሩትንም ስሞች ጨምረው ጻፉ፡፡

2
03/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 17 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስለ እነዚህ ሰዎች እንዲህ ይላል፡፡ "እነርሱ ህዝቦቼ ይሆናሉ፡፡ በመካከላችሁ ያሉትን ሀጢያተኞች ስቀጣቸው እነርሱን አልነካቸውም፡፡ የሚታዘዝ ልጁን እንደሚምር አባት እሆናለሁ፡፡"
\v 18 በጽድቅ በሚሄዱት እና በሀጢአተኞች፤ በሚያመልኩኝ እና በማይገዙልኝ መካከል የማደርገውን ልዩነት በዚህ ጊዜ ታያላችሁ፡፡

1
front/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ትንቢተ ሚልክያስ

View File

@ -1,9 +1,9 @@
{
"package_version": 6,
"package_version": 7,
"format": "usfm",
"generator": {
"name": "ts-desktop",
"build": ""
"build": "110"
},
"target_language": {
"id": "am",