am_luk_text_ulb/11/11.txt

1 line
495 B
Plaintext

\v 11 \v 12 \v 13 11 አባት ከሆናችሁት ከእናተ ዓሣ ሲለምነው በዓሣ ፋንታ እባብ ወይም 12 እንቁላል ሲለምነው በእንቁላሉ ፋንታ ጊንጥ የሚሰጠው ማን ነው? 13 ስለሆነም እናንተ ክፉዎች ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታን መስጠት የምታውቁ ከሆነ ሰማያዊ የሆነ አባታችሁ ለሚለምኑት መንፈስ ቅዱስን እንዴት አብልጦ አይሰጣቸውም?”