am_luk_text_ulb/11/03.txt

1 line
229 B
Plaintext

\v 3 \v 4 3 የዕለት እንጀራችን በየዕለቱ ስጠን። 4 እኛን የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን። ወደ ፈተናም አታግባን” አላቸው።