am_luk_text_ulb/12/47.txt

1 line
555 B
Plaintext

\v 47 የጌታውን ፈቃድ ያወቀውና እንደ ፈቃዱ ሆኖ ለመገኘት ያልተዘጋጀውና ፈቃዱን ያልፈጸመው ያ አገልጋይ ከፍተኛ ቅጣት ይቀጣል፡፡ \v 48 ነገር ግን ያላወቀና ቅጣት የሚያስከትልበትን ተግባር የፈጸመ ጥቂት ቅጣት ይቀጣል፡፡ ብዙ ከተሰጠው ከማንኛውም ሰው ብዙ ይጠበቅበታል፣ ከፍ ያለ አደራ ከተሰጠውም፣ እርሱ ላቀ ያለ እንዲያቀርብ ይፈለግበታል፡፡