am_luk_text_ulb/12/45.txt

1 line
491 B
Plaintext

\v 45 ያ አገልጋይ ግን በልቡ፡- ‹የጌታዬ የመመለሻ ወቅት ይዘገያል› ቢልና ወንድና ሴት አገልጋዮችን መደብደብ፣ መብላትና መጠጣት እንዲሁም መስከር ቢጀምር፣ \v 46 የዚያ አገልጋዩ ጌታ ባልጠበቀው ቀንና ባላወቀው ሰዓት ይመጣል፣ ከፍ ያለ ቅጣትም ይቀጣዋል፣ ታማኝ ካልሆኑት ጋር እንዲደባለቅም ያደርገዋል፡፡