am_luk_text_ulb/12/16.txt

1 line
827 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 16 እንደዚህም ብሎ ምሳሌ ነገራቸው፡- ‹‹የአንድ ሰው እርሻ ከፍተኛ ምርት አስገኘለት፤ \v 17 እርሱም እንደዚህ ብሎ በልቡ አውጠነጠነ፡- ‹የተመረተውን እህል የማከማችበት የለኝምና ምን ማድረግ ይገባኛል? \v 18 ከዚያ በኋላም እንደዚህ አለ፡- ‹እንግዲያውስ እንደዚህ አደርጋለሁ፡- ጐተራዎቼን አፍርሼ በምትኩ ትልልቅ ጐተራዎችን እሠራለሁ፣ የተመረተውን እህልና ሌሎች ንብረቶቼን ሁሉም አከማችባቸዋለሁ፡፡ \v 19 ለነፍሴም፡- ነፍሴ ለብዙ ዘመን የሚበቃ ብዙ ሀብት ተከማችቶልሻልና አትጨነቂ ብዪ፣ ጠጪ ደስም ይበልሽ›