am_luk_text_ulb/11/29.txt

1 line
430 B
Plaintext

\v 29 \v 30 29 የሕዝቡም ቁጥር እየጨመረ ሲሄድ፣ እንደዚህ ማለት ጀመረ፦ “ይህ ትውልድ ክፉ ትውልድ ነው። ምልክት ይፈልጋል ሆኖም ከዮናስ ምልክት በስተቀር ሌላ ምልክት አይሰጠውም። 30 ዮናስ ለነነዌ ሰዎች ምልክት እንደሆነላቸው የሰው ልጅም ለዚህ ትውልድ ምልክት ይሆናል።