am_luk_text_ulb/11/21.txt

1 line
461 B
Plaintext

\v 21 \v 22 \v 23 21 በሚገባ የታጠቀ ጠንካራ ሰው ቤቱን በሚጠብቅበት ጊዜ የቤቱ ንብረት ያለ ስጋት ይሆናል፤ 22 ከእርሱ የበረታ ሰው ሲያሸንፈው ግን ከእርሱ የበረታው ሰው መሣሪያዎን ይቀማዋል፣ የቤቱንም ሀብት ይበዘብዛል። 23 ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል፣ ከእኔ ጋርም የማይሰበስብ ይበትናል።