am_luk_text_ulb/11/18.txt

1 line
670 B
Plaintext

\v 18 \v 19 \v 20 18 ሰይጣንም ራሱን በራሱ የሚቃረን ከሆነ መንግሥቱ እንዴት ይጸናል? እናንተ ግን እኔን በቡኤልዘቡል ነው አጋትትንት የሚያስወጣው ትሉኛላችሁ! 19 እኔ በቡኤልዜቡል አጋንንትን የማስወጣ ከሆንኩ የእናንተ ተከታዮች የሚያስወጧቸው በማን ነው? ከዚህም የተነሣ እነርሱ ፈራጆች ይሆኑባችኋል። 20 እኔ ግን በእግዚአብሔር ኃይል አጋንንትን የማወጣ ከሆኑኩ እንግዲያውስ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናተ መጥቷል።