am_luk_text_ulb/09/20.txt

1 line
674 B
Plaintext

\v 20 \v 21 \v 22 20 እነርሱንም እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ “እናንተ ግን እኔ ማን ትሉኛላችሁ?” ጴጥሮስም እንዲህ ብሎ መለሰ “ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣ ክርስቶስ ነህ”። 21 ነገር ግን ኢየሱስ ይህንን ለማንም እንዳይናግሩ አስጠነቀቃቸው። 22 በተጨማሪም የሰው ልጅ ብዙ መከራ መቀበል እንደሚገባው በሽማግሌዎች፣ በካህናት አለቆችና በጸሐፍት እንደሚናቅ እንደሚሞትና በሦስተኛው ቀን ከሙታን እንደሚነሣ በቅድሚያ አስታወቃቸው።