am_luk_text_ulb/22/33.txt

1 line
364 B
Plaintext

\v 33 ጴጥሮስም እንዲህ አለው፣ “ጌታ ሆይ፥ ወደ እስር ቤትም ይሁን ወደ ሞት ከአንተ ጋር ለመሄድ ዝግጁ ነኝ።” \v 34 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት፣ “ዛሬ ዶሮ ሳይጮኽ አላውቀውም ብለህ ሦስት ጊዜ እንደምትክደኝ እነግርሃለሁ።”