am_luk_text_ulb/22/14.txt

1 line
439 B
Plaintext

\v 14 ሰዓቱ ሲደርስ፣ ከደቀመዛሙርቱ ጋር አብሮ ተቀመጠ። \v 15 ከዚያም እንዲህ አላቸው፣ “ከመሠቃየቴ በፊት ይህን የፋሲካ በዓል ከእናንተ ጋር ለመብላት በእጅጉ እጓጓ ነበር። \v 16 በእግዚአብሔር መንግሥት እስከሚፈጸም ድረስ ከዚህ ምግብ ዳግመኛ እንደማልበላ እነግራችኋለሁ።