am_luk_text_ulb/22/07.txt

1 line
359 B
Plaintext

\v 7 የፋሲካ በግ መሥዋዕት የሚደረግበት የቂጣ በዓል ደረሰ። \v 8 ኢየሱስም ጴጥሮስና ዮሐንስን፥ “ሂዱና የፋሲካ ምግብ እንድንበላ አዘጋጁልን” ብሎ ላካቸው። \v 9 እነርሱም “የት እንድናዘጋጅልህ ትፈልጋለህ?” ብለው ጠየቁት።