\v 44 ጊዜው ስድስት ሰዓት ገደማ ነበር፣ የፀሐይ ብርሃን በመቋረጡ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ላይ ጨለማ ሆነ። \v 45 ከዚያም የቤተ መቅደሱ መጋረጃ ከመሐል ተቀደደ።