am_luk_text_ulb/23/36.txt

1 line
286 B
Plaintext

\v 36 ወታደሮቹም ወደ እርሱ ቀርበው፣ \v 37 “አንተ ንጉሥ ከሆንህ ራስህን አድን” በማለት እያሾፉበት ኮምጣጤ ሰጡት። \v 38 “የአይሁድ ንጉሥ” የሚል ምልክትም ከበላዩ ተደርጎ ነበር።