am_luk_text_ulb/23/29.txt

1 line
444 B
Plaintext

\v 29 እነሆ፣ 'መካን የሆኑና ያልወለዱ ማኅፀኖች እንዲሁም ያላጠቡ ጡቶች የተባረኩ ናቸው' የሚሉባቸው ቀኖች ይመጣሉና። \v 30 ከዚያም ተራሮችን፣ ' በላያችን ውደቁ፣ ኮረብቶችንም ክደኑን ማለትይጀምራሉ።' \v 31 ዛፉ እርጥብ እያለ ይህን ነገር ካደረጉ፣ በሚደርቅበት ጊዜ ምን ይሆናል?"