am_luk_text_ulb/23/23.txt

1 line
466 B
Plaintext

\v 23 እነርሱ ግን ኢየሱስ እንዲሰቀል በመጠየቅ ሳያቋርጡ አብዝተው ጮኹ። ጩኸታቸውም ጲላጦስን አሳመነው። \v 24 ስለዚህ ጲላጦስ ፍላጎታቸውን ለማሟለት ወሰነ። \v 25 እንዲፈታላቸው የጠየቁትን፣ በዐመፅና በግድያ ምክንያት የታሰረውን ሰው ለቀቀላቸው። ኢየሱስን ግን ለፈቃዳቸው አሳልፎ ሰጠው።