am_luk_text_ulb/20/29.txt

1 line
565 B
Plaintext

\v 29 ሰባት ወንድማማች ነበሩ፤ የመጀመሪያው ሚስት አገባና ልጅ ሳይወልድ ሞተ፤ \v 30 ሁለተኛውም እንደዚሁ አግብቷት ልጅ ሳይወልድ ሞተ። \v 31 ሦስተኛውም አገባት፤ በዚህ ዓይነት ሰባቱም ሴቲቱን አግብተው ልጅ ሳይወልዱ ሞቱ። \v 32 በመጨረሻ ሴቲቱም ሞተች። \v 33 ታዲያ በትንሣኤ ቀን ይህች ሴት የማንኛቸው ሚስት ትሆናለች? ምክንያቱም ሰባቱም አግብተዋታልና።"