am_luk_text_ulb/19/18.txt

1 line
198 B
Plaintext

\v 18 ሁለተኛውም ቀርቦ፣ 'ጌታ ሆይ፣ ምናንህ ዐምስት አትርፏል' አለው። \v 19 ጌታውም፣ 'በዐምስት ከተሞች ላይ ገዥ ሁን' አለው።