am_luk_text_ulb/17/30.txt

1 line
292 B
Plaintext

\v 30 የሰው ልጅ በሚገለጥበት ቀንም እንዲሁ ይሆናል። \v 31 በዚያ ቀን በቤቱ ጣሪያ ላይ ያለ ሰው በቤቱ ውስጥ ያለውን ዕቃ ለመውሰድ አይውረድ። በዕርሻም ቦታ ያለ ሰው ወደ ቤቱ አይመለስ።