am_luk_text_ulb/17/05.txt

1 line
336 B
Plaintext

\v 5 ሐዋርያት ጌታን፣ " እምነት ጨምርልን" አሉት። \v 6 ጌታም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፣ "የሰናፍጭን ዘር ያህል እምነት ቢኖራችሁ፤ ይህን የሾላ ዛፍ፣ 'ከመሬት ተነቅለህ ወደ ባሕር ተተከል' ብትሉት ይታዘዝላችኋል።