am_luk_text_ulb/15/03.txt

1 line
428 B
Plaintext

\v 3 ኢየሱስ እንዲህ በማለት ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ \v 4 "ከእናንተ መካከል መቶ በጎች ያሉት ከዚያም ከእነርሱ አንዱ ቢጠፋበት ዘጠና ዘጠኙን በዱር ትቶ የጠፋበትን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልግ የማይሄድ ማንነው? \v 5 ባገኘውም ጊዜ ከመደሰቱ የተነሣ በጫንቃው ይሸከመዋል።