am_luk_text_ulb/14/04.txt

1 line
431 B
Plaintext

\v 4 እነርሱ ግን ዝም አሉ፡፡ ኢየሱስ የታመመውን ሰው ይዞ ፈወሰውና አሰናበተው፡፡ \v 5 ቀጥሎም ኢየሱስ፣ "ከእናንተ ልጅ ወይም በሬ በሰንበት ቀን በጒድጓድ ውስጥ ቢወድቁ ወዲያውኑ የማያወጣቸው ማን ነው?" አላቸው። \v 6 እነርሱ ለእነዚህ ነገሮች መልስ መስጠት አልቻሉም፡፡