am_luk_text_ulb/09/54.txt

1 line
342 B
Plaintext

\v 54 ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ ያዕቆብና ዮሐንስ ይህን ባዩ ጊዜ፣ “ጌታ ሆይ፣ እሳት ከሰማይ ወርዶ እንዲያጠፋቸው እንድናዝ ትወዳለህን?” አሉት። \v 55 እርሱ ግን ዘወር ብሎ ገሰጻቸው። \v 56 ከዚያም ወደ ሌላ መንደር ሄዱ።